“Ethiostar Translation and Localization PLC has been awarded the ISO 9001 and ISO 17100 certifications from ATC (Associate Translation Agency).

This certification is a sign of quality assurance for the translation and localization services that Ethiostar provides. It also shows that Ethiostar is committed to…

Continue Reading“Ethiostar Translation and Localization PLC has been awarded the ISO 9001 and ISO 17100 certifications from ATC (Associate Translation Agency).

Good news for Tigrinya Language Speakers, ብስራት ዜና ንተዛረብቲ ቋንቋ ትግርኛ፡

ዌብሳይትና ናብ ትግርኛ ሎካላይዝ ጌርናዮ ከምዘለና ብሓጎስ ከነበስረኩም ደስ ይብለና ፣ ምስ መሻርኽትና Abnej Solutions . We are glad to announce you we have localized…

Continue ReadingGood news for Tigrinya Language Speakers, ብስራት ዜና ንተዛረብቲ ቋንቋ ትግርኛ፡

ሎካላይዝ የሚደረገውን ሶፍትዌር ማዘጋጀት – ክፍል 3

ሎካላይዜሽን ጠቃሚ ያልሆነ እና ብዙ ጊዜ የሚፈጅ ነገር ተደርጎ ይወሰዳል፣ በዚህም ምክንያት ብዙ ድርጅቶች ጊዜው እስኪረፍድ ድረስ ለጉዳዩ ቦታ አይሰጡትም። ሶፍትዌር አዘጋጆቹ ኮዱን ሲያዘጋጁ ለሌሎች…

Continue Readingሎካላይዝ የሚደረገውን ሶፍትዌር ማዘጋጀት – ክፍል 3

የሎካላይዜሽን ሥራ እንዴት መጀመር ይቻላል? ክፍል 2

በአብዛኛው፣ ሶፍትዌርዎትን ወይም ድር ጣቢያዎን ሎካላይዝ ለማድረግ የሚያወጡት አጠቃላይ ወጪ፣ ሥራው ከሚፈጥራቸው ዕድሎች ከሚገኘው ተመላሽ ያነሰ ነው የሚሆነው። ምርትዎትን ወይም አገልግሎትዎትን ሎካላይዝ ለማድረግ ከወሰኑ፣ ምርቱ…

Continue Readingየሎካላይዜሽን ሥራ እንዴት መጀመር ይቻላል? ክፍል 2

ሎካላይዜሽን ለንግድ ሥራ አስፈላጊነቱ ምንድነው? ክፍል 1

1- ሎካላይዜሽን ለንግድ ሥራ አስፈላጊነቱ ምንድነው? የንግድ ሥራ ሲሠራ ሁሌም ቢሆን ወጪዎች ይኖራሉ፣ ሆኖም ግን ከልክ በላይ መሆን የለበትም። ብዙ ድርጅቶች ምርቶቻቸውን ሎክላይዝ ማድረግ ተጨማሪ…

Continue Readingሎካላይዜሽን ለንግድ ሥራ አስፈላጊነቱ ምንድነው? ክፍል 1

ጥራቱን የጠበቀ የትርጒም አገልግሎት

ጥራቱን የጠበቀ የትርጒም አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋሉ? በተመጣጣኝ ዋጋ ከ20 በሚበልጡ ቋንቋዎች መተርጎም እንችላለን። በቀጥታ በበይነ መረብ በፍጥነት አገልግሎት እንሰጣለን። ከ50 በላይ የሆኑ በሙያው የሠለጠኑ ተርጓሚዎቻችን…

Continue Readingጥራቱን የጠበቀ የትርጒም አገልግሎት
  • Post author:
  • Post published:
  • Reading time:1 min read

No more posts to load