መርዘም :Migraine፦ ሀብታምነትና ምጡቅ አእምሮ ከመርዘም ጋር ምን ዝምድና አላቸው?

የራስ ምታት በሰዉ ልጅ ቀን ተቀን እንቅስቃሴ ላይ የሚከሰት ሕመም ነው። የራስ ምታት የወል መጠሪያ ሆኖ በሥሩ ብዛት ያላቸውን የሕመም ዓይነቶች ጠቅልሎ የያዘ ነው። መርዘም (migraine) አንዱና ታዋቂ ዓይነት ነው። በመርዘም የሚጠቁ ሰዎች 15 ከመቶ ናቸው። ከመቶ ዐሥራ አምስት ሰው የዚህ ሕመም ተጠቂ ነው።መርዘም የራሱ መለያ ባሕሪያት አሉት። ዋና መገለጫ ምልክቶቹ የሚከተሉት ሆነው ይጠቀሳሉ፦1) ረዘም ላለ ሰዓት እስከ ቀናት መዝለቅ የሚችል ራስ ምታት ከሆነ (ከ4 ሰዓት-3 ቀን የሚቆይ)2) ራስ ሕመሙ በነዚህ ባሕሪያት የሚገለጥ ይሆናል (ግማሽ ራስ ከፍሎ የሚያጠቃ፣ መንዘር የሚችል፣ በመንቀሳቀስ አልያም በሌላ ሁኔታ የሚባባስ)3 ) በሕመሙ ወቅት አብሮ የሚታዩ…

Continue Readingመርዘም :Migraine፦ ሀብታምነትና ምጡቅ አእምሮ ከመርዘም ጋር ምን ዝምድና አላቸው?

End of content

No more pages to load