ትርጒም አገልግሎት

ጥራቱን የጠበቀ የትርጒም አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋሉ? በተመጣጣኝ ዋጋ ከ30 በሚበልጡ ቋንቋዎች መተርጎም እንችላለን። በቀጥታ በበይነ መረብ በፍጥነት አገልግሎት እንሰጣለን።ከ80 በላይ የሆኑ በሙያው የሠለጠኑ ተርጓሚዎቻችን አብዛኛዎቹን የኢትዮጵያና ምሥራቅ አፍሪካ ቋንቋዎች ከአብዛኛዎቹ የአውሮፓና የእስያ ቋንቋዎች መተርጎም ይችላሉ።
ዋጋ ለመጠየቅ እዚህ ላይ ጠቅ ያድርጉ፦ t.me/ethiostarlocalizationsethiostarlocalization.com/order-translation/

#translation #localization #service #addisababa #ethiopia #eastafrica #order #delivery

Leave a Reply